ከኪም ጆንግ ኡን ቀጥሎ ከፍተኛ ስልጣን እንዳላቸው የሚነገርላቸው ኪም ዮ ጆንግ "አዲሱ አስተዳደር ስልጣን ከያዘ በኋላ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ቁስቆሳዋን ገፍታበታለች" ...
ትራምፕ ዳግም ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ የጣሉት ታሪፍ ከዚህ በፊት በነበሩት ውሳኔዎች ያልተካተቱን እንደ ስማርት ስልኮች፣ ላፕቶፖች፣ ስማርት ስአቶች እና ድምጽ ማጉያዎች ቀረጥ እንዲጣልባቸው ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ብሪታንያን እንዲጎበኙ ከንጉስ ቻርልስ ሶስተኛ የተደረገላቸውን ግብዣ ተቀብለዋል የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታንመር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ዋሸንግተን አቅንተው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ውይይት አድርገው መመለሳቸው ይታወሳል፡፡ ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ታህሳስ ወር ባወጣው መግለጫ መንግስት በድርጅቶቹ ላይ የጣለውን እገዳ እንዲያነሳ ጠይቆ ነበር የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስጣን ከዛሬ የካቲት ...
የባንኩ አንድ ደንበኛ 280 ዶላር ለማስላክ በአካል መምጣቱን ተከትሎ የባንኩ አንድ ሰራተኛም አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡ ይሁንና ይህ የባንክ ባለሙያ በስህተት በርካታ ዜሮ ቁጥሮችን በመንካት በጠቅላላው ...
አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝነት ከተረከበ ጊዜ ጀምሮ ቡድኑ ከሚያሳየው አቋም የተሻለ ውጤት እንደሚያስፈልገው የገለጸው ሩኒ፤ ስለ ዋንጫ ባለቤትነት ከመወራቱ በፊት በደረጃ ሰንጠረዡ ...
ትራምፕ ግን ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት ከአሜሪካ ያገኘችውን በበርካታ ቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ድጋፍ በውድ ማዕድናት መክፈል እንደሚገባትና ዩክሬንም እንደተስማማች በቅርቡ ተናግረው ...
የምዕራቡ ዓለም ትኩረት በአውሮፓ ግንባር ላይ መሆን ቤጂንግ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ያላትን ይዞታ እንድታስፋፋ ከማስቻሉም በላይ ሩሲያ ከኢራን እና ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያረገችው ወታደራዊ ትብብር ...
እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተያየት ከሆነ አምስት የክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ኤክስአርኤን፣ሶላና እና ካርዳኖ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ...
ትራምፕ በ40 ቀናት ውስጥ 79 የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ በመፈረም ከ1937 ወዲህ በርካታ ትዕዛዝ የፈረሙ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል ብሏል የአሜሪካ የፌደራል መዛግብት በድረገጹ ባወጣው መረጃ። ...
የሃሪሰን ሴት ልጅ ቴሬሲ ሜሎውሺፕ "አባቴ ያለምንም ወጪ ወይም ህመም የበርካቶችን ህይወት በማትረፉ ይኮራል፤ ያተረፍሽው ህይወት የራስሽም ሊሆን ይችላል" ይል ነበር ብላለች። መድሃኒቱ በክትባት መልክ ...
በአሜሪካ፣ ግብጽ እና ኳታር አደራዳሪነት በጥር 19 2025 የተደረሰው ስምምነት ሶስት ምዕራፎች ያሉት ሲሆን፥ እስራኤል በሁለተኛው ምዕራፍ ከጋዛ ወታደሮቿን ሙሉ በሙሉ እንድታስወጣ የሚያስችል ...